Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline28 Oct 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ፅ/ቤት በለጠ ጌራ ዲስትሪክት እና ሀረርጌ ቅ/ፅ/ቤት ጀሎ ሙክታር ሃደስ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ፅ/ቤት ገባ-ድዴሳ እና ገ/ዲሞ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ፤ የ “Grevillea robusta” ግንድላ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ

   ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-02/2017

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ፅ/ቤት በለጠ ጌራ ዲስትሪክት እና ሀረርጌ ቅ/ፅ/ቤት ጀሎ ሙክታር ሃደስ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ፅ/ቤት ገባ-ድዴሳ እና ገ/ዲሞ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ፤ የ “Grevillea robusta” ግንድላ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፤

  1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ፈቃድ ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና “TIN Number” ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፁ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል / ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ጂማ ቅ/ፅ/ቤት ጂማ ከተማ፤ ሀረርጌ ቅ/ፅ/ቤት ጭሮ ከተማ እና ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ፅ/ቤት መቱ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል ።
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ/ፅ/ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ።
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

       ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0111240249 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ።

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

Save Tender