በአዲስ አበባ በቦሌ ከ/ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎች እነዚህም፡- ሎት1 የስቴሽነሪ እቃ፣ ሎት2 የስፖርት ዕቃ፡ ሎት3 ቋሚ እቃ፣ ሎት 4 የዕዳት እቃዎች፣ ሎት5 የደንብ ልብስ፣ ሎት6 የኤሌክትሪክ እቃዎች እና ሎት 7 የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ዕቃ፣ የስቴሽነሪ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የቋሚ እቃዎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል