የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ዕቃ፣ የስቴሽነሪ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የቋሚ እቃዎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 00/2017
በአዲስ አበባ በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎች እነዚህም፡-
- ሎት 1 የፅዳት እቃዎች፣
- ሎት 2 የስፖርት ዕቃ፣
- ሎት 3 የስቴሽነሪ እቃ፣
- ሎት 4 የደንብ ልብስ፣
- ሎት 5 የቋሚ እቃዎች ፣
- ሎት 6 የላብራቶሪ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሆን አለባችሁ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማራችሁበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር ለመከፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣
- በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የምዝገባና ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ c.p.o ማቅረብ አለባችሁ፡፡
|
የሎት ቁጥር |
የሎት ዝርዝር |
የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
ሎት 1 |
የፅዳት እቃዎች |
ብር 1000 |
|
ሎት 2 |
የስፖርት ዕቃዎች |
ብር 1000 |
|
ሎት 3 |
የስቴሽነሪ እቃዎች |
ብር 1000 |
|
ሎት 4 |
የደንብ ልብስ |
ብር 1000 |
|
ሎት 5 |
የቋሚ እቃዎች |
ብር 1500 |
|
ሎት 6 |
የላብራቶሪ ዕቃዎች |
ብር 1500 |
6. የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን በ15/1/2017 ዓ.ም በየሎቱ የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ፋይናንስ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው የሚጠናቀቅበት ቀን 29/1/2017 ዓ.ም በ10፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
7. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የግዥ ቢሮ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ ።
8. ጨረታው በ10ኛው ቀን ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
10.ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ማቅረብ ለማይቻልባቸው ፎቶ ወይም ብሮሸር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባት አለባቸው::
12. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20 በመቶ የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- 22 ዘሪሁን ህንፃ 100 ሜትር ገባ ብሎ በተለምዶ ሜክሊላንድ ጎዳና
ለበለጠ መረጃ፡- 011 6 63 47 76 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደ/ት/ቤት
