Tender Detail

Tender Details

  • Company ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address 22 ዘሪሁን ህንፃ 100 ሜትር ገባ ብሎ በተለምዶ ሜክሊላንድ ጎዳና, Phone: 011 6 63 47 76
  • Website
  • Deadline26 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • Bid Securityለየሎቱ የተለያየ
  • opening date2025-08-26 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Cloth And Shoes

በአዲስ አበባ በቦሌ ከ/ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎች እነዚህም፡- ሎት1 የስቴሽነሪ እቃ፣ ሎት2 የስፖርት ዕቃ፡ ሎት3 ቋሚ እቃ፣ ሎት 4 የዕዳት እቃዎች፣ ሎት5 የደንብ ልብስ፣ ሎት6 የኤሌክትሪክ እቃዎች እና ሎት 7 የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018

በአዲስ አበባ በቦሌ ከ/ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎች እነዚህም፡- ሎት1 የስቴሽነሪ እቃ፣ ሎት2 የስፖርት ዕቃ፡ ሎት3 ቋሚ እቃ፣ ሎት 4 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት5 የደንብ ልብስ፣ ሎት6 የኤሌክትሪክ እቃዎች እና ሎት 7 የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟሱ መሆን አስባችሁ።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤

3 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ።

4 የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ማቅረብ

የሎት ቁጥር

 

የሎት ዝርዝር

 

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ ብር

 

1

የስቴሽነሪ እቃ

ብር 1000

2

የስፖርት ዕቃ

ብር 1000

3

ቋሚ እቃ

ብር 1500

4

የፅዳት እቃ

ብር 1500

5

የደንብ ልብስ

ብር 1500

6

የኤሌከትሮኒክስ እቃ

ብር 2000

7

የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካሎች

ብር 1500

 

6, የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በየሎቱ የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ፋይናንስ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው የሚጠናቀቅበት ቀን ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ይሆናል።

7.ተጫራቶች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የግዥ ቢሮ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ።

8. ጨረታው በ1ዐኛው ቀን ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ማቅረብ ለማይቻልባቸው ፎቶ ወይም ብሮሸርማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11.የጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ንብረት ከፍል ድረስ ማስገባት አለባቸው።

12. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20 በመቶ የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው::

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- 22 ዘሪሁን ህንጻ 100ሜትር ገባ ብሎ በተለምዶ ሜክሊላንድ ጎዳና

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 01 16663976 ደmam መጠየቅ ይችሳሱ።

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሴ ክፍስ ከተማ አስተዳደር ዶ/ር ሀዲስ አስማየሁ 2ኛ ደ/ት/ቤት

Save Tender