በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የተለያዩ ማሽኖች፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል