Tender Detail

Tender Details

  • Company የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት
  • Address ደጃች ውቤ ሰፈር አዲስ አበባ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ, Phone: +251 111112064
  • Website
  • Deadline10 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Machinery

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የተለያዩ ማሽኖች፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት


 

2ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የተለያዩ ማሽኖች፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ሁኔታ በቅድሚያ ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈልዎ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ፡፡
  2. የመንግስት ግዥ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ላይ ለመሳተፍ ተጨማሪ እሴት ታክስ የመመዝገቢያ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡበትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት የግዥውን ዓይነት በታሸገ ፖስታ ኤንቨሎፕ ላይ በመጥቀስና ማህተም በማድረግ በግዥ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ።
  4. ተጫራቾች ዋስትና ለሚጠይቁ ቋሚና ኤሌክትሮኒክስ፣ ማሽኖች፤ ልዩ ልዩ ዕቃዎች የአንድ ዓመት ና በላይ ዋስትና መስጠትና ልዩ የውል ሁኔታዎችን በስፔሲፊኬሽኑ መሰረት ይዋዋላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዕቃ ዓይነትና ናሙና ግዴታ ማቅረብ ይጠበቅባ ቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ውል ማስከበሪያ ዋጋ 10% በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርትና የጉልበት ወጪ በተቋሙ ቅጥር ጊቢ በሚገኘው ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው፡፡
  8. በገንዘብ ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ የሚያቀርብ፣፣
  9. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሳፕን በ11ኛ ቀን 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቤተ-መፅሐፍት ውስጥ ይከፈታል፡፡
  10. የገዙትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
  11. ዘግይቶ ለሚመጣ ተጫራች መስሪያ ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  12. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  13. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሰንጠረዡ ዝርዝር መሰረት ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለበት፡፡ ሲፒኦ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ኦሪጂናል ሰነድ ስለሚከፈት ሲፒኦ በኦጂናል ላይ ብቻ ያስቀምጡ፣
  14. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተ.ቁ

 

 ሎት(የእቃዎች ዝርዝር)

 

 ሲፒኦ ማስያዣ ብር መጠን

ብር

ሳ

1

 ሎት 1 ደንብ ልብስ ግዥ

750

00

2

 ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ

200

00

3

 ሎት 3 አላቂ የትምህርት እቃዎች ግዥ

100

00

4

 ሎት 4 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ

650

00

5

 ሎት 5 ለፕላንት ማሽነሪ ግዥ

460

00

6

 ሎት 6 ለቋሚ እቃ ግዥ

150

00

 

 

አድራሻ ፡- ደጃች ውቤ ሰፈር አዲስ አበባ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ ቀርበው መጠየቅ  ይችላሉ፡፡

የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ስልክ 251 11 111 20 64  አዲስ አበባ፡፡

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender