Tender Detail

Tender Details

  • Company የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት
  • Address ደጃች ውቤ ሰፈር አዲስ አበባ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ, Phone: +251 111112064
  • Website
  • Deadline04 Oct 2024, 3:51 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት


1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር 03/01/2017 ዓ.ም

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት

  • የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣
  • የፅህፈት መሣሪያ፣
  • የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን፣
  • የፅዳት ዕቃዎች፣
  • ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ሁኔታ በቅድሚያ ማሟላት አና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በመንግስት ግዥ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ ለመሳተፍ የተጨማሪ እሴት ታከስ የመመዝገቢያ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡበትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት የግዥውን ዓይነት በታሸገ ፖስታ ኢንቬሎፕ ላይ በመጥቀስና ማህተም በማድረግ በግዥ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ዋስትና ለሚጠይቁ ቋሚና ኤሌክትሮኒክስ ማሽኖች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች የአንድ ዓመትና ከዚያ በላይ ዋስትና መስጠትና ልዩ የውል ሁኔታዎችን በስፔሲፊኬሽኑ መሰረት መዋዋል ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዕቃ ዓይነትና ናሙና ግዴታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ ዋጋ 10% በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርትና የጉልበት ወጪ በተቋሙ ቅጥር ጊቢ በሚገኘው ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው፡፡
  8. በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  9. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሳጥን በ11ኛው ቀን 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቤተመጻሕፍት ውስጥ ይከፈታል፡፡
  10. የገዙትን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
  11. ዘገይቶ ለሚመጣ ተጫራች መስሪያ ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  12. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  13. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሰንጠረዡ ዝርዝር መሰረት ብር/በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሲፒኦ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ኦሪጅናል ሰነድ ስለሚከፈት ሲፒኦ በኦሪጅናል ላይ ብቻ ያስቀምጡ፡፡
  14. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተ.ቁ

ሎት (የዕቃዎች ዝርዝር)

ሲፒኦ ማስያዣ ብር መጠን

ብር

ሳ

1

ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ

3,250

00

2

ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ

3,250 

00

3

ሎት 3 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ግዥ

3,550

00

4

ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ

4,000

00

5

ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ

1,250

00

6

ሎት 6 ለፕላንት ማሽነሪ ግዥ

4,500

00

7

ሎት 7 ለቋሚ ዕቃ ግዥ

6,500

00

8

ሎት 8 የህትመት ግዥ

1,000

00

9

ሎት 9 አላቂ የህክምና ዕቃ ግዥ

1,000

00

አድራሻ ፡- ደጃች ውቤ ሰፈር አዲስ አበባ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ ቀርበው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ስልክ +251 11 111 20 64 አዲስ አበባ

የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት

Save Tender