በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሠልጠኛ ት/ቤት የፅህፈት ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌትሪክና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህሙማን ቀለቦች፤ የተለያዩ የስፖርት ማሊያዎች፤ አንሶላዎች የስፖርት ሸራ ጫማዎች ፤ የተለያዩ የህሙማን ቢጃማዎች የእጅ ጓንቶች ወዘተ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ ማሰ/ት/ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች : የቢሮ ዕቃዎች እና የሽልማት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል