በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ ማሰ/ት/ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች : የቢሮ ዕቃዎች እና የሽልማት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Education and Training Department of the Federal Ministry of National Defense
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መስያ ቁጥር -ወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤትግጨ001/2017
በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ ማሰ/ት/ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች : የቢሮ ዕቃዎች እና የሽልማት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች :
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት የምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት በጨረታው ለመካፈል የሚሰጥ ምስከር ወረቀት /ክሊራንስ/ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመከፈል የተሟሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በቁጥር 6/ሐ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ።
- በቁጥር 6 “ለ” በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ከፍል 6 ላይ በሒሳብ መደብ 6212 ስር በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 4,000 (አራት ሺህ ብር) በ6215 የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 20.000 (ሀያ ሺህ ብር)፣ በ6218 በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በ6219 የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር) እንዲሁም በሒሳብ መደብ 6417 በሚካፈሉ ተጫራቶች ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር) ብቻ በጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒአ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቁጥር 6 "መ" በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል። የዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ አዋሽ አርባ ከተማ (አፋር ክልል ከአዲስ አበባ 235 ኪ/ሜ) የሚገኘው የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት አሮጌ ካምፕ /አርባ ካምፕ/ ግምጃ ቤት ሲሆን የትራንስፖርትና ማራገፊያ ወጪ የሚሸፈን ይሆናል።
- የወታ ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው።
5. ለማብራሪያና ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ -
ሀ. ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ - ለ. ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ
የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት ግዥ ዴስክ የወታ/ተሽ/እሽ/ማሰ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር:-0961993231/0903350074 መሰበሰቢያ አዳራሽ
ፋክስ - 0335400666 ስልክ ቁጥር -0961993231
ሐ. ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ፡- ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ -
የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት ፋይናንስ ዴስክ 6/ለ/ ይመልከቱ
ስልክ ቁጥር -0912608803 የቢሮ ቁጥር-11
ቢሮ ቁጥር -11
የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ
የወታ/ተሽ/ስሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት /አዋሽ አርባ/
