St. Paul's Hospital Millennium Medical College – key የብረት ሎከር ቁልፍ እና የእንጨት ሎከር እቃ ማስቀመጫ
The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia is seeking eligible Vendors for Procurement of Bamboo including Transportation cost of items to Benishangul Gumuz region, Assosa zone, Ura woreda, Ura refugee site
ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ቃሊቲ የሚገኘው ሪል እስቴት ውስጥ የሚገኙ ብዛት ያላቸው ትላልቅ ዛፎች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Assosa University – የማገዶ እንጨት ግዥ 01/2017
National Intelligence and Security Service – ማገር (03)
Ministry of Transport and Logistics – ባነር ርዝመት 3 ሜትር ቁመት 2 ሜትር የሆነ በእንጨት ፍሬም (ሞራሌ ) የሚሰራ ሆኖ በቦታዉ ላይ ማስቀመጥ የሚችል የባነር ህትመት
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በደ/ወሎ ዞን ተሁለደሬ፣ ደሴ ዙሪያና አልብኮ ወረዳዎች ባሉ ቀበሌዎች የተለያዩ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን የፈ/ጽድ 1836.04 ሜ/ኩ፣ ነጭ ባህርዛፍ 20,797.23 ሜ /ኩብ፤ የፈ/ግራር 20.23ሜ/ኩብ ቁም ደንና የወደቀ የደረቀ 23.24 ሜ/ኩ በድምሩ 22,676.77 ሜ/ኩብ፣ በደ/ጎንደር ደራ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች የተለያዩ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን የፈ/ጽድ 2,312.65 ሜ/ከ-ብ፣ ቀይ ባህርዛፍ 927.99 ሚ/ኩብ በድምሩ 3,240.64 ሜ/ኩብ፤ አዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተርያ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን ነ/ባህር ዛፍ 1,389.02 ሜ/ኩብ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of justice – የመሳቢያ እና የእንጨት ቁልፍ
ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የእንጨት ማጣበቂያ ኮላ ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ሎት 1. ነጭ ባህር ዛፍ ፣ ሎት 2. የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oda Bultum University – ለጭሮ እና ለጭሮ አካባቢ ላሉ የብሎኰት አምራች እና የአጣና እንጨት አቅራቢዎች የውጣ ግዥ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ – የአውስትራልያ ጣውላ 4m ቁመት 5cm ውፍረት 30cm ስፋት (ቋር የሌለው)
Jimma University – Lot- 72 Procurement of Fire Wood
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ የባህር ዛፍ የማህበረሰብ ደን በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
National Intelligence and Security Service – እንጨቶች (03)
ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ለእንጨት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጣውላዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Bed 1.90*1.20 (የራስጌዉ ርዝመት 1ሜትር ከ13 ሳንቲም፣ ጎኑ ከመሬት ወደ ላይ ከፍታዉ 30 ሴንቲሜትር፣ MDF Latest design) Lot 2
Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Bed 1.90*1.20 (የራስጌዉ ርዝመት 1ሜትር ከ13 ሳንቲም፣ ጎኑ ከመሬት ወደ ላይ ከፍታዉ 30 ሴንቲሜትር፣ MDF Latest design) Lot 1
Ethiopian public Health Institute – የኢንስቲትዩቱ በዋናው መንገድ ዳርና ዳር ያሉ ቦታዎች በኤጋ ቆርቆሮ በእንጨት ቋሚ ማጠር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መነሻ ግምታቸው ብር 236,181.25 (ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከ75/100 ሳንቲም) የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ፐርኪ ጣውላዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡