Bahir Dar University – procurement of የውጭ ጣውላ (አውስትራልያ) 30mm*4m/cmhs/
Ethiopian Customs Commission – LOT-24 ተንጠልጣይ የሎከር ቁልፍ እና የእንጨት ሼልፍ ቁልፍ ግዥ
Ambo University – ማሞ መዘምር ካምፓስ የMDF እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ
የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለዚህ ምርት ግብዓት የሚሆን 120 ቶን ግሉ ፓውደር /Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን አያት አክሲዮን ማህበር ለካሣንችስ ፒፒፒ ፕሮጀክት ለባህርዛፍ አጠና ባለ 6፣8፣10 እና 12 በራሱ ትራንስፖርትን አካቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Bahir Dar University – ለሲኒማና ቲያትር ጥበባት ትምርት ክፍል ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሞራሌ እና ጣውላ ግዥ (ፔዳ ግቢ)
Ethiopian Wildlife Conservation Authority – Purchase Requisition of wood product
Bahir Dar University – purcrument of CMHS እንጨት ባለ 10,እንጨት ባለ 8 እና እንጨት ባለ 12
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር ዲስትሪክት እና ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፣ እንዲሁም ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድበልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Road Authority – የእንጨት መቁረጫ ዲስክ ግዥ ቁ-2
Ethiopian Civil Service University – የኤሌክትሪክ ምጣድ፣የእንጨት ምጣድ እና አክሰሰር
Addis Ababa Road Authority – ሞርደንቲ የእንጨት ቀለም ቢጫ እና ኮካ መልክ
Bahir Dar University – ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጣውላ እና የችፑድ ግዥ (ፔዳ ግቢ)
Assosa University – የባህር ዛፍ የእንጨት ግዥ 2018/28
Ethiopian Customs Commission – ከእንጨት የተሰራ መሀሉ ኒኬል የሆነ የኮሚሽኑ ሎጎ አና አጭር ፅሁፍ ያለበት ታጣፊ ፍሬም ግዥ/1/
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ Wooden Door and Wooden cladding work አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Wolkite University – Lot:- 218 Purchase Requisition የማገዶ እንጨት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሉት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የሥራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ Wooden Door and Wooden cladding work አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Debremarkos University – ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ