Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አርሲ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-1-16-04-18
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፕርሰንት (5%)
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


 

የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ‑02/2018

 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና "TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘዉ ኦሮሚያ
  2. ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ስለሆነ ለተከታታይ 15 (አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣዉ ለ10 (አስር) ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡
  4. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸዉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና "TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጫረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጫረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘዉ ኦሮሚያ
  5. ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጫረታዉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ስለሆነ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡
  7. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትክክለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  8. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid boned) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፕርሰንት (5%) በማስላት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተማ ዉስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 04661160418/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት

Save Tender