Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security200,000
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሉት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የሥራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ Wooden Door and Wooden cladding work አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/203/2025

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሉት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የሥራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ Wooden Door and Wooden cladding work አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የስራ ዝርዝር

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

 

Supply and fix Wooden Door and wooden cladding work

DCE/SF/203/2025

 

01/05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

1/5/2018 ዓም ከጠዋቱ 4:45

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀስው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መሥሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሠነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
  7. አንድ ተጫራች ለአንድ ዕቃ መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ሞዴል/ብራንድ/ ብቻ ነው በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።
  8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ትኬት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434/33

ማዞሪያ 011 442-2270/71/72 WWW.dca-et.com / email- info@dce-et.com

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender