የማገዶ እንጨት (ልዕለ ህክምና ካፓስ)
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት የሞንቶሶሪ ጣውላ ሥራ ልምድ ያለው አሠልጣኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
EKGH PROCUREMENT OF እንጨት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባሕር ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በኩታበር ወረዳ 05 ቀበሌ የማህበረሰብ ደን ማለትም ባህር ዛፍና ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሰ/ምስ/ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ አይነቶች ያገለገሉ ወንበሮች፣ የተለያዩ የእንጨት ምሰሶዎች፣ ያገለገሉ መጋረጃዎች፣ የብረት በርሜሎች ከአገልግሎት የተበላሹ ካዝናዎች፣ አሮጌ ጀኔሬተር፣ የማያገለግሉ ሶላር ፓኔሎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ቆርቆሮዎች እና ሌሎች የመሳሰሉት ዕቃዎች ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የተለያየ መጠን ያላቸዉ አጣናና MDF እንጨት ግዥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው በመሸጥ ይፈልጋል።
የእንጨት መሰንጠቂያ እና ማጠፊያ
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የማገዶ እንጨት
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማኀበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የባኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሎት 0335 የእንጨት በር ቁልፍ እና የዘይት ቀለም ግዥ
Purchase Requisition of እንጨት 100/2018
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አካባቢዎች ውስጥ የሚገኙትን የነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን እና ባህርዛፍ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
LOT 189 Procurement of የፎቶ ፍሬም ጥቁር የእንጨት ፍሬም ላቸው
Procurement of MDF Board Door and others2018.
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላ ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ድንጋይ፣ አሸዋ፣ ቆርቆሮ፣ እንጨት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ጠጠ፣ ሚስማር፣ አጠቃላይ የግንባታ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።