Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎንደር/መም/ትም/ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት
  • Address ጎንደር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581121634
  • Website
  • Deadline06 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት የሞንቶሶሪ ጣውላ ሥራ ልምድ ያለው አሠልጣኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

የጎንደር/መም/ትም/ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት የሞንቶሶሪ ጣውላ ሥራ ልምድ ያለው አሠልጣኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1.     በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የሚመለከተው የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።

3.     በሞንቶሶሪ (በጣውላ ሥራ) ልምድ ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     የግዥው የብር መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለዚህም ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5.     ተጫራቾች ከ1-4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

6.     የሚሠሩ የሥራ አይነትና መግለጫ /እስፔስፊኬሽን/ ከመጫረቻ ሰነዱ ማግኘት ይቻላሉ፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100 ብር በመግዛት ከ12/06/2018 ዓ/ም እስከ 26/06/2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 05 ማግኘት ይችላሉ፡፡

8.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ /ፖስታ/ በጎንደር መም/ኮሌጅ የትም/መ/መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት ቢሮ ቁጥር 05 ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ12/06/2018 ዓ/ም እስከ 27/06/2018 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጎ/መ/ት/ኮ የት/መ/መ/ማ/ድ ቢ.ቁ G -1 በ27/06/2018 ዓ.ም በ3፡35 ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

9.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጎ/መ/ት/ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት ቢሮ ቁጥር G1 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጎንደር/መም/ትም/ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻ ድርጅት

Save Tender