Ministry of Revenue – ሎት -7- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 10 በ 10 (100ካሬ) የሆነ ጊዜያዊ መጋዘን በቆርቆሮ ብቻ ለማሰራት አገልግሎት ከቆርቆሮ በስተቀር ሌሎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (material) በማሟላት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው /ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የሚሰሩትን መጋዘን በቅድሚያ ቦታው ድረስ መጥተው ምልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል/
Ministry of Revenue – ሎት -5- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 10 በ 10 የሆነ መጋዘን ለማሰራት አገልግሎት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (material) በማሟላት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው /ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የሚሰሩትን መጋዘን በቅድሚያ ቦታው ድረስ መጥተው ምልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል/
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 ከቀነ ገደቡ በላይ በመጋዘን በመቆየታቸው ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም የግንባታ እቃዎች እና CHROMOSAL B(BROCHEN) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋ
Ethiopian Customs Commission – lot 99 የማይቀረፅ የመጋዘን ቁልፍ ኦርጅናል የሆነ R60
Ethiopian Customs Commission – purchase requisition of ትልቁ የመጋዘን ቁልፍ እና የብረት ሰንሰለት 3 ሜትር /እያንዳንዱ አንድ አንድ ሜትር
Ethiopian Customs Commission – LOT 94 PROCUREMENT OF WAREHOUSE 4000-5000 SQUIRE METER/KALITY01/
Ethiopian Customs Commission – Lot 42 Procurement of የሚሸጡ ዕቃዎች ጨረታ ለማውጣት ዕቃውን ባለበት አዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ መጋዘኖች በመገኘት ጥራት ያለው ቪድዮ መቅረጽ እና ፎቶ አንስቶ ኤዲት ማድረግ የሚችል ባለሙያ እንዲሁም ስራውን የሚያከናውንበት ግብዓቶቹን ያሟላ፡፡ ADAMA CUSTOMS COMMISSION BRANCH OFFICE
Hawassa University – Procurement Of Hanging warehouse key (ቁልፍ) /MC/
Artificial Intelligence Institute – lot 21 Procurement of የመጋዘን ቁልፍ
Ethiopian Customs Commission – ምድብ 68 : የመጋዘን ኪራይ ከነጥበቃው የአገልግሎት ግዥ/2018/ቃሊቲ
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – ለወላይታ ማዕከላዊ መጋዘን በቆሎ ማበጠር አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission – ተንጠልጣይ የመጋዘን ቁልፍ (70 R) ግዥ
Artificial Intelligence Institute – LOT 03 PROCUREMENT OF ትልቁ የመጋዘን ቁልፍ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – LOT-22 የመጋዘን ቁልፍ ግዥ
Animal Health Institute – lot 22 በድጋሚ የወጣ ጨረታ ከረግረጋማ ቦታ ያልሆነ ሳር አንድ `ቦንዳ 14 ኪሎግራም 25000 ብዛት ቦንዳ የሆነ ሳሩ የተመረተው ሰንዳፋ ወይም ከሆለታ ወይም ከአፋር ብቻ የሆነ ማስረከቢያ ቦታ ሰበታ እንስሳት ጤና ኢንስቲቲዩት መጋዘን
Ministry of Innovation and Technology – የመጋዘን ቁልፍ እና የፕሪንተር ቀለም ግዥ
National Election Board of Ethiopia – Procurement of warehouse Equipment 2025
Ministry of Transport and Logistics – የበር ተንጠላጣይ ትልቁ የመጋዘን ቁልፍ ግዥን ይመለከታል
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።