በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ለውዝ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
MTO-1-Purchasing of የሞተር ሳይክል እቃዎች እና የመኪና እቃዎች ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት እና ለፍ/ገነት ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚገኙትን ሎት-1- አሮጌ ጎማዎች፣ ሎት-2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ ሎት-3 የተለያዩ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ሎት-4- ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎች እንዲሁም ሎት-5 ይዘታቸውን የለቀቁ የእርሻ ትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በማ/ኢ/ ከመ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የሰንሰለት ወፍራሙ፣ የሞተር ሳይክል ካንዴላ እና ኪሎሜትር ካቦ ግዥ ነው
ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና ጎማ፣የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የመኪና ሽቶ፣ፖሊሽ እና የዳሽ ቦርድ ቅባት ግዥ ነው
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Hunger Project Ethiopia is seeking bids for the purchase of 5 motorcycles for community-based projects.
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክቴር መ/ቤቶች ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ማለትም ዴስክቶፕ ኮምፒዉተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና L.C.D.ፕሮጀክተር እዲሁም ሞተርሳይክል እና የሞተር ሳይክል ጎማ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ ያገለገሉ ቀላል ተሸከርካሪዎች ሞተር ሳይክሎች፣ እንዲሁም የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃና የቢሮ የሥራ መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of 4- 2095 ሊፋን 110 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ኦርጂናል MC
Procurement of 4- 2133 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ኦርጂናል
የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 200cc የሆነ የሞተር ሳይክል ሰርቪስ አጠቃላይና ኤሌክትሪክ ጥገና ግዢ ነው