Road Safety and Insurance Fund Service – የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዢ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ካፖርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (CRAWLER CRANE MACHINE: CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ፣ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ Galvanized metal coil እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፤ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፤ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ፤ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – rain coat(G)
Ethiopian Agricultural Authority – Procurment of Uniform//የደንብ ልብስ//
Bahir Dar University – Lot 7 Procurement of Garment Machines
Documents Authentication and Registration service – purchase of Women's Leather Shoes
Institute of Foreign Affairs – Purchase Requisition of uniform 1
Assosa University – በድጋሜ የወጣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ003
National Intelligence and Security Service – Lot m020m የደንብ ልብስ ስፌት
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – OIL /የልብስ ስፌት መኪና ዘይት/
Ethiopian Technology Authority – rocurement of Vitis Hot Protection for Car Chair & Cloth 2017/PR/158
Adama Science and Technology University – ለሰራተኞች የደንብ ልብስ የሚሆን ሸሚዝ ግዥ
መስሪያ ቤታችን አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በተለያዩ መጋዘኖች ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የላብራቶሪ ቁሳቁስ ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የተለያዩ ደንብ ልብሶች ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Defense – procurement of አልባሳት
Ministry of Defense – Procurement Of Different Car Cloth and Car Perfume (GS)==
Ethiopian Coffee and Tea Authority – የደንብ ልብስ 02
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Jinka University – ለሾፈሮች የሚሆን ሙሉ ልብስ (ሱፍ) ከነሸሚዙ 1ኛ ደረጃ