ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን በአለም ከተማ አስተዳደር የአልማዝ በም ፖሊ ኮሌጅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ የ2018ዓ.ም በጀት በስሩ ላሉ ድፓርትመንቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ11/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Federal Police – ሴፍቲ ጫማ (ኬሚካል ፣ሙቀት፣ክብደት፣የሚቋቋም እንዲሁም ፀረ ኤሌክትሮድ ስታቲክ ፕላስ የክረምት ውሀ የሚቋቋም) በናሙና የሚታይ
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office – Procurement of table Cloth ደረጃውን የጠበቀ የጠረጴዛ ልብስ ጨርቅ አርቡ 2.80 የሆነ//
Ethiopian Customs Commission – Purchase Requisition of car chair clothes and other
Federal Supreme Court – PROCRUMENT OF Shoe Kit BRAKE RR T04495-0D61
Salale University – 2ኛ ጊዜ የወጣ የስፖርተ አልባሳት
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ምግብና መጠጥ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ. 13/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian sport Academy – procurement of flip flops For trainees/ነጠላ ጫማ ለሰልጣኞች
Oromia Agricultural research institute – Cloth soap 250gram
Federal Public Procurement Service – purchase of Automobile car heat protection clothing/pps/2018
Ministry of Defense – የስፖርት ቱታ እና ማሊያ ከነቁምጣው ግዥ
ድርጅታችን ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የደህንነት መጠበቂያ መገልገያዎችን ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Federal Supreme Court – ኮት መስቀያ (procurement of coat hunger)
Hawassa University – Lot 30-Procurement of የስፖርት ቱታ እና የስፖርት ጫማ
Addis Ababa Tegbareid Poly Technic College – የስፖርት ትጥቅ አልባሳት ግዥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመገናኛ መሳሪያዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች ሲሚንቶ፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Environmental Protection Authority – Lot- 9 PROCUREMENT OF UNIFORM