Lot 005 - Purchase Requisition for የተለያዩ የስፖርት እቃዎች.
lot 25 procurement sport equipment
lot 48 Procurement of sport matiral
2018 የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች እና የስፖርት እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 210 ለአንድነት ፓርክ Ball valve እና Shut-off ግዥ በድጋሚ
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ ከነካለማንዳሪው እቃ ሎት 2. የውጭፈርኒቸር እቃ ሎት 3. የስፖርት ትጥቅ ሎት 4. የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላብራቶሪ እቃዎች ሎት 5. የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሉት.8 የጽዳት እቃዎች ሎት 9 ድምና ምስል እቃዎች ሎት 10 ኤሌክትሪከ እቃዎች በድጋሚ የወጡ ሎቶች ማለትም ሎት1.የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በኮንትራት ውል የሚያዝ ሎት 2 የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች በኮንትራት ውል የሚያዝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የመኪና ጎማዎች፣ የእስፖርት ትጥቆች፡ የእንሰሳ መደሀኒትና መገልገያ ቁሳቁሶች የፕሪንተር ቀለሞች የግሬድር እሰፔር ፓርቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of sport cloth & material
የስፖርት ትጥቅ ግዥ 002
Lot-45 Procurement of Sport Item/Equipment
የተማሪዎች የስፖርት አልባሳት ግዥ
የስፖርት እቃዎች 2 2018
lot 12 procurement for sport equipment (EMA)
Procurement of sport materials A
LOT 43: PROCUREMENT OF SPORT MATERIALS /2018/K
Pronouncement of Sport materials 2018
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ02/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።