Procurement of Sport Materials
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የPavigym Floor Tile ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በእብከመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለመምሪያዎች እና ለጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጠኛ ዙር በሎት ጠቅላላ ድምር ፤ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 ኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 3 የጽዳት እቃ ሎት 4 የመኪና ጎማ ሎት 5.ሞተር ብስክሌት ጥግና 6.የመኪና ዲኮር ሎት 7. የስፖርት ትጥቅሎት 8. የውጭ ፈርኒቸር 9. የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር 10. የኮምፒተር
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
LOT 57 ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት በኮንሶ/ጉ/መ/ጣ የቢሮ ምርቃት ላይ የአዳራሽ ድኮር እና የተለያዩ ድንኳኖች የአገልግሎት ግዥ
የስፖርት ትጥቅ እቃዎች ***
የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች ግዥ
Lot-161-የስፖርት ቱታ እና ጫማ ግዥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 03/10/2018 እና 06/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የእስፖርት ትጥቅ ዕቃ ግዥ ###
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የስፖርት ቁሳቁስና ትጥቅ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በፈዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሰ/ተቋም በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች፣ እንቁላል እና የበሬ ስጋ፣ የተለያዩ ሰፖርት ትጥቆች ቶርሽን ጫማ፣ ብርድ ልብስ፣ እንሶላ፣ ከስክስ ጫማ እና ሸራ ጫማ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።