Tender Detail

Tender Details


በእብከመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለመምሪያዎች እና ለጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጠኛ ዙር በሎት ጠቅላላ ድምር ፤ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 ኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 3 የጽዳት እቃ ሎት 4 የመኪና ጎማ ሎት 5.ሞተር ብስክሌት ጥግና 6.የመኪና ዲኮር ሎት 7. የስፖርት ትጥቅሎት 8. የውጭ ፈርኒቸር 9. የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር 10. የኮምፒተር

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በእብከመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለመምሪያዎች እና ለጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጠኛ ዙር በሎት ጠቅላላ ድምር ፤ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 ኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 3 የጽዳት እቃ ሎት 4 የመኪና ጎማ ሎት 5.ሞተር ብስክሌት ጥግና 6.የመኪና ዲኮር ሎት 7. የስፖርት ትጥቅሎት 8. የውጭ ፈርኒቸር 9. የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር 10. የኮምፒተር ተዛማጅ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለግል፡፡

ስስዚህም የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች መወዳደር ደችሳሱ፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለውና ማቅረብ የሚችል

2. የግዥው መጠን ከብር 200.000.00/ሁለት መቶ ሺህ/ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ VATI ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

3. ተጫራቾች በጫረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትና የሚመከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እየይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. የሚገዙትን ዕቃ አይነትና ዝርዝር ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን ፈርማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህትም ማድረግ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች ሳምፕል ላልቀረበባቸው የግዥ ሎት በተጠየቀው ዝርዝር መሰረት ያሸነፈው ድርጅት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችዋል ሆኖም ያቀረቡት ሳምፐል ውል ይዘው ዕቃው ገቢ ከተደረገላቸው በኋላ ይመለስላችዋል፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር/100/መቶ ብር/ በመከፍል የደ/ማ/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ድሮው ንግድ ባንከ ማግኘት ይቻላሉ፡፡

8. የኮምፒተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና በደ/ማ/ከ/አስ/ መምሪያዎች ቢሮ ድረስ በመምጣት መጠገን የሚችል እና የሞተር ብስከሌት ጥገና ደበረማርቆስ ከተማ ጋራዥ መኖር ያለው መሆን አለበት፡፡

 

9. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዛዝ/c.p.o/ ወይም በሁኔታ ላይያልተመስረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በደ/ማ/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ስም በተዘጋጀ መሂ-1 ደረሰኝ 1% በመቁረጥ ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡

10. ማነኛዉም ተጫራች ሰነዱን ሞልቶ በታሸገ ፖስታ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳድር የስራ ሂደት የቀድሞው ዋናው ንግድ ባንክ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ድረስ በአየር ላይውላል፡፡

11.ጨረታዉ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የደ/መ/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ቅትር ግቢ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዚሁ እለት በ4፡30 ሠዓት ይከፈታል የጨረታ መክፈቻዉ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

12. አሸናፊው ድርጅት የደ/ማ/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ን/ክፍል ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ይዞ በመምጣት ማስረከብ አለበት፡፡

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0587713362 መምሪያዉ

 

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

Save Tender