Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline25 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineADDIS Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-25 14:15:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የPavigym Floor Tile ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SC/171/18

 

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የPavigym Floor Tile ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም:-

ተ.ቁ

 

የዕቃው ዝርዝር

 

መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

 

የጨረታ መክፈቻ

ቀን

1.

 

Pavigym Floor Tile ዕቃ

በጨረታ ሰነዱ ላይ

ዝርዝር መሠረት

18/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00

18/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:15

 

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የታደሰ ታክስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.     ተጫራች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት ይኖርበታል፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብርለእያንዳንዱ 300.00 (ሶስት መቶ)ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ስዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው መሰረት የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡

5.     ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡

6.    ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ፦ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሴጅ ፕሮጀክት 17-06B

 

ለበለተ መረጃ:-0118-95-98-100911-72-62-33

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender