1654 Tenders Found
-
- ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ28/02/2018 እስከ 12/03/2018 ለተከታታይ ለ15 ቀናት
-
- ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- 22 ኢየሩስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
-
የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሰውን አንጸባራቂ ፒፕስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ኅዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከቀን ጀምሮ በ8ተኛው ቀን 8፡00 ድረስ
-
- ደቡብ ውሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት
-
ፀሐይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 መአዛ ደሳለኝ ህንፃ ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት 5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
-
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ አቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ቄራ ሰፈር : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ሕዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የሆኑ አሮጌ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር- የድሮ ሃዮሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00
-
ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ ሲሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪች) ሺያጭ የጨረታ
- አራዳ ክ/ከ ወረዳ 1 የቤ/ቁ 196፤ ሶማሌ ተራ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline አልተገለጸም
-
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ ብረታብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/16/2025
-
የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- 22 Mazoriya, Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline 11/12/2025
-
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
-
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን (ሆሳዕና) የማያገለግሉ የሚወገዱ ንብረቶች በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል፡፡
- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/14/2025
-
ቦሌ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ አሮጌ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ ወይም በብረት መልክ በኪሎ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት 3፡00 ሰዓት ድረስ
-
ዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ አገልግሎት የማይሰጡ ቋሚ ንብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ፣ኢትዮጲያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 22ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት
