የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Tourist Trading Enterprise (የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት)
የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2018
የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
NO. |
plate No |
Brand Type or Model of Vehicle |
Chassis Number |
Engine No. |
Manu-factur-ing Year |
Seat Ca-pac-ity |
Cubic capac-ity/cc |
|
1 |
3-03687 AA |
Nissan Sta-tion Wagon |
WRG40200089 |
TD42-103368 |
1994 |
7 |
4169 |
|
2 |
3-52352 AA |
Nissan Pick up |
JNICJUD2ZZ0095766 |
OD32271181 |
2008 |
5 |
3153 |
|
3 |
3-52354 AA |
Nissan Pick up |
JNICJUD2ZZ0095856 |
QD32271499 |
2008 |
5 |
3153 |
|
4 |
3-61394 AA |
Nissan Pick up |
ADNJ980000E006170 |
QD32277413 |
2009 |
5 |
3153 |
|
5 |
3-61395 AA |
Nissan Pick up |
ADNJ980000E006164 |
QD32277331 |
2009 |
5 |
3153 |
|
6 |
3-10460 ET |
TOYOTA Pick up |
YN850055605 |
2Y-0788336 |
1993 |
5 |
1812 |
|
7 |
3-51714 ET |
Bishoftu Pick up |
EBPH4C4B473001112 |
40402839Z |
2014 |
5 |
2446 |
|
8 |
3-33073 ET |
MITSUBI-SHI Carry boy |
MMBJNK7706F029605 |
4M40NA0630 |
2006 |
5 |
2835 |
|
9 |
3-42328 AA |
Nissan Minbus |
JNITG4E2520770063 |
ZD30132776K |
2007 |
10 |
2953 |
|
10 |
3-51715 ET |
Bishoftu Mide bus |
EBDHM324051000078 |
2014D000403 |
2014 |
30 |
8226 |
|
11 |
3-10473 ET |
TOYOTA Automobile |
KE706206295 |
4K-6572619 |
1986 |
5 |
1290 |
|
12 |
3-12682 ET |
TOYOTA Pick up |
YN85-0055599 |
2Y-0788240 |
1993 |
4 |
|
- ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደርይችላሉ፡፡ በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆነው ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሠነድ ወይም መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት 22 ማዞሪያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የቋሚ ንብረት አስተዳደርና ግቢ ውብት ቡድን ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ከፍለው የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የዙ ተጫራቶች ከ ጥቅምት 29 ቀን 2018 እስከ ህዳር 02 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ብቻ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተሽከርካሪው ቀደም ሲል ያልተከፈለ የቦሎ እና የጉምሩክ ቀረጥ ግብር ወጪ ካለው ድርጅታችን የሚሸፍን ሲሆን የስም ማዘዋወሪያ፣ የትራንዚት እና ሌሎች ወጪዎች ግን በገዥው ይሸፈናል፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የሚገዙት ተሽከርካሪ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ሣጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ የመገምገሚያ መስፈርት፣ ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ሲፒኦ/ እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ያላስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡
- የጨረታ ሣጥኑ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ህዳር 03 በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የሠራተኞች መዝናኛ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀ በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መከፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግሥት ገቢ ይደረጋል፡፡
- ድርጅቱ ያወጣውን የጨረታ ሰነድ በስመ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድር ውድቅ ይደረጋል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ አጠቃሎ በመከፈል ተሸከርካሪውን በ10 ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለበት፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር-09-12 03 33 91 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኢትየጲያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት