ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ ሲሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪች) ሺያጭ የጨረታ
ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ ሲሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪች)
ሺያጭ የጨረታ ሰነድ የጨረታ መለየ ቁጥር PRS 01/2018
1 ለጨረታ የቀረቡ ተሽከርካሪዎች አይነት፥ ብዛት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሰረት ቀርቦዋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪው ዓይነት |
ታርጋ |
ምርመራ |
|
1 |
TELCOLINE P/U |
AA-3-27457 |
|
|
2 |
GEELY |
AA 3-31427 |
|
|
3 |
GEELY |
AA 3-37638 |
|
|
4 |
GEELY |
AA 3-39638 |
|
|
5 |
GEELY |
AA 3-42976 |
|
|
6 |
GEELY |
AA3-48976 |
|
|
7 |
GEELY |
AA3-56350 |
|
|
8 |
TATA ACE |
AA3-51418 |
|
|
9 |
TATA ACE |
AA3-71136 |
|
|
10 |
TATA ACE |
AA3-71682 |
|
|
11 |
Flat Truck/Rolfe Trailer |
AA3-10306/AA303559 |
|
2. ተጫራቶች አዲስ አበባ ሱማሌ ተራ በሚገኘ ዋና መ/ቤታችን በአካል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 350 (ሶስት መቶ አምሳ ብር) ፖል ሪዬስ እና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ስም በንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር1000033531374 በማስገባት ያስገቡበትን ደረሰኝ በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ተሽከርካሪ ዋጋ የሚሞሉበት በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ/ ቅጽ ብቻ በመጠቀም ነው፡፡
4. ተጫራቹ ለሚወዳደርበት ተሽከርካሪ ከሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ጋርየጨረታ ሰነድ የገዛበትን ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ አብሮ አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡
5. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት በታሸገ ፖስታ መሆን አለበት፡፡ ሆኖም ጨረታው ከተዘጋ በኃላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የተለያዩ ተሽከርካሪ ብር 10% ( አስር በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚያዘጋጁት የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ በ ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ለሚትድ ወይም Paul Ries & Sons (Ethiopia) LTD መሆን አለበት፡፡
8. አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ዋጋ ከፍሎ በ10 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል
ፖል ሪዬስና ልጆቹ( ኢትዮጵያ ሲሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር)
