በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ባለ18 ባትራ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ከነሙሉ እቃው፣ ከመጋገሪያ እና መሸጫ ሱቁ ብቃትና ፈቃድ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of the following Vehicles.
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for Light Duty and Heavy-Duty Car Rental Service with Framework Agreement for One year in Amhara Region Different Zones, Wor
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኙ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Arbaminch University – Procurement of Tyre 235/70 R15 Tubeless for 4 - 32772 ET Vehicle
Ethiopian Customs Commission – LOT 0042 Procurement of slide carry boy for revolution double cab vehicle for Moyale customs branch office 2018/2026
Office Of Federal Auditor General – lot 107 : Procurement of office Rent in Dire Dawa City
የደቡ /ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service – Procurement of Rent Service
Bahir Dar University – Lot-63: ከ11-14 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ-3 (ግሽ አባይ ካምፖስ)
የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በአሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bahir Dar University – Lot-62: ከ11-14 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ-2 (ግሽ አባይ ካምፖስ)
Ministry of Revenue – LOT-18 ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ14 ሰው በላይ የሚችን ሶስት ኃይሩፍ ተሽከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ነው፡፡
Adama Science and Technology University – ለምርምር ስራ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ//**
Bahir Dar University – Lot-61: ከ11-14 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ-1 (ግሽ አባይ ካምፖስ)