Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጂ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ገፈርሳ ጉጂ በሸገር ከተማ አስተዳደር ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 49 53 95 45
  • Website
  • Deadline05 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000.00
  • Bid Security100,000.00 (መቶ ሺህ ብር)
  • opening date2026-06-05 10:30:00
  • Categories Food And Beverage , Rent , Land, House, Building And Warehouse Rent

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጂ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የቄራ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሬት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች ዝርዝር የጫረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በሲንቄ ባንክ በተከፈተው ሒሳብ ቁጥር 1065173571213 የማይመለስ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር) ግቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኝ የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ከተማ መግዛት ይችላሉ።

1.     ተጫራቾች በሚያቀርቡት በዘርፉ ሕጋዊ የተደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን፣ እንዲሁም በፌዴራል ገ/ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገ/ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የቫት (የተጨማሪ እሴት ታክስ) ተመዝጋቢና የመዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና በዘርፉ ከክልሉ የእንስሳት ጤና ኤጀንስ የድጋፊ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ከጨረታው ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

3.     1 (አንድ) ቫን የሥጋ መኪናዎች ማቅረብ የሚችልና ወይም ከዚያ በላይ ያለው እና በሥጋ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     የጨረታው ሰነድ በግልጽ ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በፖስታው ላይ ተጽፎ ለየብቻው ታሽጎ የተከራዩ ስም ተጽፎበት ማቅረብ ይኖርበታል።

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በኮፒ በመለየት አሽጎ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የሥራ ቀን እስከ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት አድራሻ ገ/ጉጄ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢቂልቱ ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

6.     ጨረታው በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት አራተኛ ፎቅ ውስጥ ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

7.     የጨረታው አሸናፊ ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 1ዐ% Performance Boad በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።

 

ማሳሰቢያ፡-

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ከመደበኛ የሥራ ቀናት ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። አሠሪው መ/ቤት የተሻለ መንገድ ከአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ከተፈለገ በስልክ ቁጥር (09 49 53 95 45) ወይም (09 52 81 85 58) ደውለው መረዳት ይችላሉ።

ገፈርሳ ጉጂ

 

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender