Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት
  • Address , Phone: 0922796469
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 12:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-06-03 14:30:00
  • Categories Disposal Sale , Vehicle

የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በአሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግጨ 16/2018 .

 

የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በአሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

የጨረታ ሰነዱ የሚመለስበት ቀን እና ሰዓት መግለጫ

 

የጨረታውአይነት

 

የሠሌዳ ቁጥር

 

ሞዴል

 

የሲፒኦ መጠን

 

ጨረታው የሚከፈትበት

 

1

 

አውቶቡስ

 

Cod 3-01-67285

 

Zk-6116DCKD

 

100,000.00

 

ሰኔ 3/2018 .

 

2

 

አውቶሞቢል

 

Cod3-35665

 

WAY0382

 

 

በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2 ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብርበመክፈል ግዥ ክፍል 2 ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ፋይናንሻል ኘሮፖዛል በማቅረብ በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለፀው መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 . ከቀኑ 630 ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

በተጨማሪም ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒዮ (CPO/100,000.00 / አንድ መቶ ሺህ ብር/ በማሠራት። የጨረታው ኤንቨሎኘ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 3 /2018 ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል። ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 22 79 64 69 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። /CPO/ ሲያሠሩ ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በማለት ያሠሩ

 

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender