በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ አልግሎቶች በአጠቃላይ 7 ሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Institute of Agricultural Research – procurement of Vehicle spar part 2018 PUR 4041 G/W
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ተሽከርካሪ ላይ የተጫነ ክሬን (half crane) ፤ የጭነት ተሽከርካሪ (truck tractor) ፣ ገልባጭ ተሽከርካሪ (dump truck) ፣ የኤሌክትሮ-ሜካኒካል እቃዎች (ፓምፕ እና ጄኔሬተር) ፣ ኤችዲፒ የብየዳ ማሽን ጄኔሬተሩን ጨምሮ እንዲሁም አንቲ ቫይረስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of 15 units of Field Inspection Vehicles (Double Cup)
የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ጥቅል 1 ኤክስካቫተር ኪራይ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian public Health Institute – purchasing of vehicle cloth and alarm for toyota land cruiser
Ministry of Peace – ልዩ ባስ የመኪና ኪራይ ግዥ
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ሎት 1፣ ለሰራተኞች የተሟላ የዱቤ ሕክምና አገልግሎት ውል ፈርሞ የሚሰጥ የሕክምና ተቋም፤ ሎት 2፣ 5000 ኬ.ጂ መጫን የሚችል ፎርክ ሊፍት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Peace – በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ ግዥ
በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ ግዥ ዴስክ ለ2018 ዓ/ም የተለያዮ የጭነት ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of goods & Service mentioned below
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – car rent (mini bus)
Ministry of Peace – የመኪና ኪራይ ግዥ 2017
Ministry of Agriculture – First Class Refreshment with 1/2 Water and Hall Rent for 55 People at Adama City From July 05-14/2025
Manufacturing Industry Development Institute – PROCUREMENT OF Vehicle battery 55AM 12 V (የተሸከርካሪ ባትሪ 55AM 12V)
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለሀዋሳ ከተማና ዙሪያው ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ፒክአፕ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Action Africa Help International (AAHI) wants to rent a public bus (see detail in the table below) to transport South Sudanese refugees based in Gambella, Makuey Woreda, particularly Nynang area (Metar and Mon)
Ministry of Defense – Procurement of Car rent (የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ)