Tender Detail

Tender Details

  • Company በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ የትራ/መምሪያ ግዥ ዴስክ
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የድሮ መኮድ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-434-58-65
  • Website
  • Deadline21 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price350.00
  • Bid Security100000.00
  • opening date2025-07-21 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Cargo Vehicle

በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ ግዥ ዴስክ ለ2018 ዓ/ም የተለያዮ የጭነት ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ የትራ/መምሪያ ግዥ ዴስክ


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የግዥ መለያ ቁጥር :- ሎጀ/ትራ መም/ዋና/መም/ግዴ ግጨ 00/2017/1ኛ ዙር

በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ ግዥ ዴስክ ለ2018 ዓ/ም የተለያዮ የጭነት ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው
  3. የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወቀረት ማስረጃ ያላቸው
  4. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ የምችሉ ፡፡
  5. እያንዳንዱ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለበት የጨረታ ማስከበሪያ ለ90 ቀናት የሚያገለግል መሆን አለበት ማስያዝ የሚችሉ፤
  6. ተጨራቾች የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 350.00 /ሶስት መቶ አምሳ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
  7. የጨረታው ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን በ13ኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
  8. የጨረታው መክፈቻ ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርቡት ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው ፤
  10. የጨረታው ሰነድ የሚላከው በአካል ቢሮው ድረስ በመምጣት ሲሆን ለሚዘገይ የጨረታ ሰነድ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  11. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ተሽከርካሪዎች ለውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ካሸነፈው ዋጋ ላይ 10% በCPO ማስያዝ ይኖርበታል።
  12. መ/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ለማብራሪያ እና የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ የሚያገለግል አድራሻ

ሀ. ትራንስፖርት መምሪያ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ የድሮ መኮድ አጠገብ

ስልክ ቁጥር 011-434-58-65/0114341600/0917157683

 

በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ የትራ/መምሪያ ግዥ ዴስክ

 

Save Tender