purchasing of Plastic Box File Metal holder
በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ እና Poly (Ethylene Tarphthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦከሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Ministry of Agriculture now invites sealed bids from eligible bidders for the following materials
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for the following different items.
የውሃ ታንከር ግዥ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ ዕቃ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Chemical Industry Corporation Awash Melkassa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, Resourceful, competitive and qualified bidders for supply 1,000 ton pastilles Sulphur purity 99.8% w/w, min. in FOB price in USD
Procurement of የፕላስቲክ በርሚል
Lot 110 Procurement of የፕላስቲክ ሸራ ግዥ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለሠርግ አዳራሽ የሚሆኑ ክብ 60 ጠረጴዛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Purchase of plastic Water ,Urea fertilizer 50kg (የአትክልት ማዳበሪያ ኮምፖስትና የአትክልት ውሃ መጠጫ ጎማ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot 107 Procurement Binding Machine -የፕላስቲክ ሪንግ መጠረዣ ማሽን ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ከ20 (ሀያ) ገፅ በላይ የሚበሳ ሙሉ በሙሉ ከብረት የተሰራ ግዥ
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጣ/ወ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ከዚህ በታች በየሎቱ በዝርዝር የተጠቀሱትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣የድንኳን ሸራ ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ እና አልባሳት በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ ቁርጥራጭ መዳብ፣ አልባሳት፣ charg pin፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የቴሌቪዝን ተገጣጣሚ እቃዎች፣ ጫማ እና ኮስሞቲክስ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
plastic chair and sound system one day#
purchase of plastic water roto
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የኤፍ/ግ/ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለግብርና ጽ/ቤት እና ለአካባቢ ደን ዱር እንስሳት ልማት ጽ/ቤት /በሪድ ፕላስ ፕሮጀክት / በ2018 በጀት ዓመት ፖሊተን ቲዩብ፤ የደን ዘር እና የሩዝ መፈልፈያ ማሽን በግልጽ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡