በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሁሉም ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Chemical Industry Corporation Awash Melkassa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, Resourceful, competitive and qualified bidders for supply 1,000 ton pastilles Sulphur purity 99.8% w/w, min. in FOB price in USD
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስ/ጎህ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of የፕላስቲክ በርሚል
የመወዩ ሻሸመኔ ካምፓስ የቧንቧ ቱቦ ግዥ
Gada Special Economic Zone Development Corporation now invites bids for National competitive bidders who are eligible and capable to supply distribution and reservoir Fittings.
Lot 110 Procurement of የፕላስቲክ ሸራ ግዥ
EKGH Procurement of Pvc printable Card/021/
ሎት 18- በድጋሚ የወጣ የውሃ ዕቃዎች ግዥ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለሠርግ አዳራሽ የሚሆኑ ክብ 60 ጠረጴዛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Purchase of plastic Water ,Urea fertilizer 50kg (የአትክልት ማዳበሪያ ኮምፖስትና የአትክልት ውሃ መጠጫ ጎማ
FPHS የቧንቧ እቃዎች ግዥ
Procurement of GS Pipe Lot 1
Procurement of GS Fittings Lot 2
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot 107 Procurement Binding Machine -የፕላስቲክ ሪንግ መጠረዣ ማሽን ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ከ20 (ሀያ) ገፅ በላይ የሚበሳ ሙሉ በሙሉ ከብረት የተሰራ ግዥ
Purchase Requisition of Tyre W/Tube 245-65/17
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥC NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፤ ቧንቧና መገጣጠሚያ፣ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የውሃ ቧንቧ መስሪያ ዕቃዎች (Tools) የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ቴሌቭዥን፤ የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory) ፓምፕ /Pump/፤ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ቢል ፕሪንተር፣ የቢሮ ወንበሮች /Furniture/ ማውንቴን ሳይክል፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት እና ባለ ሶስት እግር ደረቅ ጭነት ወይም ባለ አራት እግር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።