Ministry of Revenue – Head office ማየት የተሳናቸው የፅህፈት መሳሪያ ማቴሪያሎች ግዥ
Salale University – Procurement of Stationary 1
Geological Institute of Ethiopia – Procurement of stationary Item02
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/04/2018 ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ጄኔሬተር፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፕሎተሪ ቀለም (plotter ink) እና A-3 መዝገብ ህትመት ከሕጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2018 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ የሕግ ማሰልጠኛ እና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች፣ የመስተንግዶ ዕቃዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Bahir Dar University – የጽህፈት መሳሪያ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በፊጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – Procurement of stationary at mekelle-2018-Lot-1
Madda Walabu University – መወዩ ጎሪሆ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፕርፎርማ ግዥ 2018-1
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የውሃ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይትና የተለያዩ የሞተር ቅባቶች፣ የእንስሳት የህክምና ቁሳቁስ እቃዎች በሳንፕሉ መሰረት የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በ2018 በጀት ዓመት በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Requisition for stationery
Federal Supreme Court – procurement of water Mark paper A4 80 gm(ወተርማርክ ወረቀት ህትመት ግዥ )
Adama Science and Technology University – purchase of A5 NoteBook & Blue Pen
Debremarkos University – Purchase of stationary item for managing directorate 04
Adama Science and Technology University – purchase of stationary Item//
Ministry of Education – Procurement of Uni boll eye Pen
Institute of Ethiopian Standards – lot for stationery