የአሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/04/2018 ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ጄኔሬተር፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፕሎተሪ ቀለም (plotter ink) እና A-3 መዝገብ ህትመት ከሕጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/04/2018 ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ጄኔሬተር፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፕሎተሪ ቀለም (plotter ink) እና A-3 መዝገብ ህትመት ከሕጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋበዛል።
- ድርጅቶች ዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ውል ገበቶ በተባለው ጊዜ ውስጥ ዕቃውን ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር/100 /አንድ መቶ/ በመክፈል በአሮሚያ መሬት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ለመወዳደር ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 250,000 (ሁለት በመቶ ሃምሣ ሺህ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የእቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንቶችን የራሳቸውን የፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን ዶክመንቱን በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 2/3/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታው አሸናፊ አካል በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ዕቃወን ጨርሶ ማስረከብ የሚችል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ /0949445729/ 0910622700/0919519951/0946653304
አድራሻ፡- ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፓልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ
