Procurement of office Equipment of office signage CIS
Procurement of Office Equipment
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ለ2019ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት ውጤቶች፣የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች(ቶነሮች)፣የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች ከዚህ በታች በቀረቡት ምድብ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
አቢሲንያ ባንክ/አ.ማ/ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዓይነት ከዚህ በታች ቀርበዋል፡-
The British Embassy in Addis Ababa is conducting a public auction for the disposal of various surplus items, including: Fuel Tank, 20ft Containers, Printer and Scanners, Generators, and other Scrap Materials.