Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ኮምቦልቻ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-551-02-05
  • Website
  • Deadline13 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር)
  • opening date2026-07-13 10:30:00
  • Categories Office Supplies And Services , Office Equipment

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2018

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ቀርበው መወዳደርይችላሉ፡፡

1.      ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (Tin Number) ያለው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ በማቅረብ በማቅረብ የጨረታውን የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

2.      የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታው ሰነድ ውስጥ የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟልቶ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ነው::

3.      ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አሟልቶ በታሽገ ፖስታ በማድረግ ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡

4.      ተጫቾች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሁሉንም መጫረት ግዴታ አለባቸው፡፡

5.      ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ስም አሠርተው በባንከ የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6.      ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጧቱ በ 4፡30 ሰዓት ኮምቦልቻ በሚገኘው በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ቅጥር ግቢ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7.      መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 033 551 0205, 033 551 3002, 033 551 2268 ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender