Procurement of Office Equipment
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Office Equipment |
| Description | የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተጨማሪ የሰራተኞች የባለ 0.5 ሊትር የታሸገ የመጠጥ ውሃ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1393-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-01 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-29 17:49:34 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ሳቢያን እሸት ግሮሰሪ አጠገብ በሚገኘው የድሮው ይገዙ ሆቴል ህንፃ ላይ እንገኛለን፡፡, Room በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የመጀመሪያው ህንፃ ላይ የግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር-02 ድሬዳዋ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 251110765 Email: diredawacustomsad@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: VAT Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tax Payer Identification Number (Tin no.)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ማንኛውም በዋጋ ማቅረቢያ ግዥው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ) ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ተጫራቾች በሚገባ ተገንዝበው እና አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ መቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ሳያሟሉ የቀሩ ከሆነ በዋጋ ማቅረቢያ ውድድር ለመሳተፍ የማይችሉ መሆኑን ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው፡፡