ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ለ2019ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት ውጤቶች፣የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች(ቶነሮች)፣የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች ከዚህ በታች በቀረቡት ምድብ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡