Wolkite University – LOT 631 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ እቃ ግዥ
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል 7 ተሽከርካሪዎችን እና 14 የመኪና ጋቢናዎች፣ የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (ቅሪተ አካሎች) እና 114 የቢራ ሳጥን በቁጥር 1,369 መፅሀፎች፣ 10 ቴሌቪዥኖች እና 2 የተባይ መርጫ ሲሊንደር/ጋን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Innovation and Technology – የተለያዩ የህክምና ግብአቶች እቃ ግዥ
Wolkite University – LOT 632 Purchase Requisition of medical supply for wkus Description LOT 632 Purchase Requisition of medical supply for wkus
University of Gondar – procurement of Human medical supply ለሆስፒታል ፋርማሲ ክፍል የሚውል ግዥ
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement of Syringe - 5ml, 23G for RMNCH (2017 EFY)
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህክምና መሳሪያ ለአንድ ጊዜ ብቻ እና ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የህክምና መሳሪያ ጥገና እና ለህሙማን የበሰሉ ምግቦችን አቅርቦት ለአንድ ዓመት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ በጀት 1ኛ የእንስሳት መድሀኒት እና የህክምና እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጻም ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Latex Examination Gloves 100/pkt (it must be powder free, it must be medium size)
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ፣ ፍራሽ እና ሙሉ የዴኬር ዕቃዎች እና የህክምና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Wolkite University – LOT 627 Purchase Requisition of medical supply for wkush Description LOT 627 Purchase Requisition of medical supply for wkush
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እንደተሻሻለው (1160/2011) መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 10 መሠረት የተወረሱ ንብረቶችን ማለትም ROLLER BEARING፤ SCREW DRIVER SET፤ የህክምና ዕቃዎች፤ VAN PUMP፤ OIL PRESSURE SENSOR ፤TAPERED ROLLER BEARING DOOR FRAME & WATER PURIFIER እና LABORATORY STOOL CHAIR እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – procurement of Medical supply(..Glove)
Wolkite University – LOT 620 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ Human medical supply purchase
Wolkite University – LOT 618 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳርያዎች ግዥ
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Syringe (Disposable) - 5ml with Needle21G OF 100
Armauer Hansen Research Institute – Purchase of medical supply A
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Syringe (Disposable) - 10ml with Needle 21G of 100 pieces
በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Medical Supply(Injection)