በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Ministry of Defense – procurement of መድሃኒት አና ድሬስንግ ማተሪያል AFCSH
Debre Birhan University – Regular medicine, laboratory supplies and reagent
St. Peter Specialized Hospital – Procurement of pharmaceutical grade chemicals
በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለባሶ ሊበን ወረዳ እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – procurementመድሃኒት አና ድሬስንግ ማተሪያል
Ministry of Defense – procurement of deafferent medicine
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ የኦክስጅን የመድሃኒት እና የመኪና ጭነት አገልግሎት ፣ የመድሃኒት ሰፕላይ እና ሪኤጀንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – የተለያዩ መድሃኒትቶች ግዥ
በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው እንስሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንሰሳት መድኃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Doctors with Africa invites all interested and eligible bidders for the purchase of medical drugs, laboratory reagents, consumables, orthopaedic and rehabilitation equipment, antibiotics, mobility aids, home-based rehabilitation materials and eyeglasses.
Wollo University – ለተማሪዎች ክሊኒክ መድሃኒት ቤት የተለያዩ የላቦራቶሪ ሪኤጀንትና መድሀኒት ግዥ ደሴ ግቢ
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ተኝተውና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን የሚውል መድኃኒቶች፣ የህክምና መገልገያዎችንና የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣ ለሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ለተኝቶ ታካሚዎችና ለህክምና ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆኑ ጥራጥሬዎች፣ አትክልት፣ ዳቦ፣ እንጀራ፣ የህንፃ ጥገና ቁሳቁሶች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ለመግዛት እና የመኪናዎች ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድረው ለማስጠገን ይፈልጋል።
የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር የወጣ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ እና ውል መፈፀም ይፈልጋል።
Jimma University – Lot- 81 Procurement of pharmaceuticals..
Amanuel Mental Specialized Hospital – Procurement of medicines 0011
Wolkite University – LOT 10 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶች ግዥ