Lot 20 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት ግዥ-
በድጋሚ የወጣ የኦክሲጅን ማምረቻ እድሳት / Maintenance Work Description/ ግዥ
Lot M 001 Procurement of plumbing material
የጀኔሬተር እድሳት (ሰርቭስ) አገልግሎት ግዥ
PROCURMENT OF MEDERE ELFEGN RENOVATION
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ “ሀ” እስከ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለመኖሪያ ፣ ለንግድ እና ለማህበራዊ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
Purchase Requisition for medere elfegn renovation
በአፈ ከሣሽ እነ ወ/ሪት ብስራት ወ/አማኑኤል እና በአፈ ተከሣሽ እነ ወ/ሮ ፋሲካ ፍቅሩ መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በደ/ብርሃን ከተማ በድሮው አጠራር ቀበሌ 09 ክልል ውስጥ አዋሳኙ በምስራቅ ሲሳይ ተፈራ፣ በምእራብ መንገድ፣ በሰሜን አቶ መስፍን፣ በደቡብ ቃልኪዳን እንግዳሸት የሚያዋስነውን የካርታ ቁጥር 0726 በ163 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የሶስት ፍሪጆች እድሳት አገልግሎት ግዥ/DOMETIC ፍርጅ Model BR750G ,AKIRA-CHEST FREEZER ፍርጅ Model CF-S598/EL1 ,EVEREST ፍርጅ Model ERF175 /
የተለያዩ ክፍሎች ጥገና እና እድሳት አገልግሎት ግዥ ከነሙሉ እቃው
Building Maintenance
Renovation of Health Facilities in Oromia Region(lot based)
Renovation of Health Facilities in Tigray & Afar Regions(lot based)
Renovation of Health Facilities in Amhara & Benishangul Gumuz regions(lot based
Procurement of VCR (Board) Room Licenses 2 year renewal / ቪሲአር እድሳት ግዥ/ የ2 ዓመት
በአብክመ ኦሮ/ብሄ/ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ስፋታቸው 5,794.84 ካሬ ሜትር የሆኑ ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ እና 154 ካሬ ሜትር ለመኖሪያ በአጠቃላይ 5948.84 ካሬ ሜትር ቦታዎችን በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
አፈ/ከሳሽ- አቶ መኮነን አማረ እና አፈ/ተከሳሾች- እነ ወ/ሮ ራሄል አማረ በቁጥር 6 ሰዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ ቤት እና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ በጨረታው ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት ግዥ*****
የኮድ 4-13249 ኮስትር ባስ ጠቅላላ የሞተር እድሳት እና የጥገና ስራ
Procurement of Renovation work for EFDA Jima branch office( G+2 building)