Ministry of Defense – Purchase Requisition of Furniture BSSC
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of Procurement of Office furniture's, Households, IT Equipment & Safety Equipment's) in which the details of the descriptions of the goods and quantities will be found in the bidding Document
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በማረቆ ልዩ ወረዳ የቆሼ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ማረ/ቤት ግ/ፋ/ን/ አስ/ቡድን ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና ለህግ ታራሚ ምግብና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ ነጋዴዎች መግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 ማለትም ሎት 01 ደንብ ልብስ፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 03 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 04 የቋሚ እቃዎች፣ ሎት 5 የመስተንግዶ አገልግሎት፣ ሎት 6 የጉልበትና ጭነት አውራጅ ጫኝ አገልግሎት በሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Dire Dawa University – Lot 162 የመጋረጃ ጨርቅ ወፍራሙ ከነማድረቂያዉ ከነስፌቱ፣ የመጋረጃ ጨርቅ ስሱ (ገበር) ከነስፌቱ ከነማድረቂያዉ፣ የመጋረጃ ብረት እና የመጋረጃ ቀበቶ (ለድሬዳዋና አካባቢው ላሉ አቅራቢዎች)
Ministry of Defense – የክበብ ወንበርና ጠረጴዛ ግዥ
Ministry of justice – Procurement of Work station and gust chair.
የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር እቃዎችን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአገልግሎት የምንጠቀምበትን የተለያዩ ያገለገሉ መኪና እና ማሽነሪዎችን፤ የመኪና መለወዋጫ ዕቃዎችን (spare Parts)፤ ያገለገሉ ጎማዎች፤ ባትሪዎች፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን (scrap)፤ ያገለገሉ ፕላስቲክ እና ብረት በርሜሎችን፤ የተለያዩ Auxilary (Mixer, Compressor, Generator)፤ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (computer Laptop, Printer scanner)፣ የእንጨት እና ፕላስቲክ በሮች እና መስኮቶች፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንት የሆኑትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክ/ከተማ የመሀል ግንፍሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ ካኪ ፖሊስተር 6,000 የአገር ውስጥ፣ የስፖርት ቱታ እና ሸራ ጫማ የሴት፣ የሱፍ ካፖርት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች፣ ፕሪንተር፣ኮምፒውተር፣ ቴሌቭዥን የውሃ ማጣሪያ ማሽን፣ ኤልሼፕ ጠረጴዛ የቢሮ እስታንዳር፣ የስብሰባ ጠረጴዛ፣ ጠረጴዛ፣ የመምህራን ሎከር፣ የብረት የኮት መስቀያ ኮት አንገር የእንጨት፣ ኋይት ቦርድ እና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት ማሰፋት ይፈልጋል፡፡
BONGA UNIVERSITY – በድጋሜ የወጣ የብሮ መጋረጃ ግዥ
Arbaminch University – ምርምርና ትብብር ም/ፕርዝዳንት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጨርቅ መጋረጃ ከነገበር እና ከነሙሉ አክሰሰር ግዥ
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office – procurement of table Cloth ደረጃውን የጠበቀ ጨርቅነቱ ሻካራ የሆነ የጠረጴዛ ልብስ ጨርቅ አርቡ 2.80 የሆነ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service – Purchase Requisition of Curtain Fabric 22.46m2 as per the specification
Arbaminch University – በድጋሚ የወጣ ለዉሃ ቴክሎኖጅ ዳ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል ሼልፍ ግዥ //43
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በዩኒሴፍ የገንዘብ ድጋፍ ለት/ቤቶች ለMHH አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።