Procurement of Food Supply
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የምያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ /ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይከል እና የተሸኸሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲከስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከእሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of food item 1
ለስልጠና አገልግሎት የሚውል የታሸገ ሃይላንድ ውሃ እና ቆሎ ግዥ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ቦንጋ የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ በሎት 02 ለመስተንግዶ የሚሆን ምግብና መጠጥ፣ በሎት 03 የፈርኒቸር ግዥ እንዲሁም በሎት 4 ለሰራተኛ የሚሆን የመኪና ኪራይ ሰርቪስ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የአባሎች/ ሰራተኞች መዝ/ክበብ እና የህግ ታራሚዎች ህ/ሱቅና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የፅዳትና የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም የፅህፈት መሳሪያትን እና የተለያዩ የሸቀጣ ሸቀጥ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል።
procurement of food item & water **^^
የደረጃውን የጠበቀ የዳቦ እና የቆሎ ማቅረቢያ ባህላዊ ስፌት የሆነ ዕቃ ግዥ (HEAD OFFICE )2
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የታሸገ ውሃ፤ የዓሳ ስጋ የአትክልትና ፍራፍሬ፤ ግብአቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የምግብ ግብአት ግዥ
የወተት ማለቢያ ማሽንና ሌሎች ቁሣቁሶች ግዥ
Humedica e. V Ethiopia intends to sign a one-year agreement, with the possibility of extension, with qualified suppliers for the supply of the items listed below
Hessian Cloth for coffee drying
ለሰልጣኞች የወተት ግዥ
lot 140 Purchase of Requisition food item 2018
Procurement Of Maintenance ( የበርበሬ ወፍጮ ሙሉ ጥገና )
Procurement of Food items.
FPHS ለሻይ ቡና መስተንግዶ የሚውሉ እቃዎች ግዥ
lot 142 Purchase Requisition food item