National Intelligence and Security Service – የሞተር ሣይክል እቃ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አላቂ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች፣ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የአይሲቲ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ መድሃኒቶች እና የክሊኒክ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃ እና ምንጣፍ፣ የከብቶች መኖ ግዥ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል።
Wonji/shoa sugar Factory requires purchasing the followings items from eligible bidders. All eligible and qualified bidders are invited to participate in the Tender specified in the documents in line with the following instruction
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, invites qualified and registered Contractors/Suppliers to participate in the following tender:
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the supply
PIN (PEOPLE IN NEED), an international NGO, invites for submission of sealed Technical Company Profiles from eligible bidders for provision submit sealed Technical Company Profiles to Supply of Electro Mechanical Technology Equipment and Practical Materials and Bulk meter & Water Mater
ministry of Health – በጤና ሚኒስቴር ግቢ ዉስጥ ቆሞ የሚገኝ ሲሆን ተሸከርካሪዉን ለጥገና ቃሊቲ በሚኘዉ በላይ አብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ድርጅት ለማድርስ የክሬን ማንሻ አገልግሎት ግዥ(NISSAN) Description:Lot 003:-procurement of በጤና ሚኒስቴር ግቢ ዉስጥ ቆሞ የሚገኝ ሲሆን ተሸከርካሪዉን ለጥገና ቃሊቲ በሚኘዉ በላይ አብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ድርጅት ለማድርስ የ…
Ministry of Revenue – የታየር ኮምፕረሰር አስከ ጃምፕሩ ግዥ
Ethiopian Construction Authority – የቶዩታ ፒክ አፕ 2008 ሞደል መኪና የተለያዩ አይነት የሞተር ዕቃዎች
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያየ መጠን የተቆራረጠ የባቡር የኤልክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core Copper Underground XLPE Insulated Cable (1x240mm2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid to Supply, Design and Installation of Video Surveillance System
Sidama National regional state Irrigation Development Agency is desirous of engaging a Supplier for the construction and financing of Supply, Installation, Test & Commissioning of solar power-driven submersible pump for irrigation project, supply now invites sealed bids from qualified eligible bidders for the following project
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Supplies for Electrical installation remaining work for Mammography
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ሥራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ዓመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ህትመት፤ የህክምና መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፤ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፤ የጽዳትና ጥበቃ፤ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት፤ ኬተሪንግ፣ የጀነሬተር ጥገና የሮቶ፣ የፋርጎ፤ የዜብራ፤ ጃቭሊን እና የኪዮሴራ ጥገና እና የምስጢራዊ ህትመት ምክርና ጥገና አገልግሎት ማስታወቂያ ስራ 10 ሺህ የሮቶ ውሃ እና 0.6 ሊትር፤ መድረክ መሪ፤ ኤሌክትሮኒክስ ስራዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC- SDCBOH) eligible bidders are invited to submit proposal with fulfilling of the following requirements
Siket Bank S.C the bank invites interested eligible bidders for the supply, install, configure and test outdoor digital signage screen by considering the following points
The Ministry of Innovation and Technology (MINT), Ethiopia Digital Foundation Project (DFP) now invites sealed Bids from eligible Bidders for Digital MInT Expansion and Upgrade the ICT Infrastructure, which is intended to be delivered within Four months
The Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division invites sealed bid from eligible bidders for the Procurement of Ten (10) Electric Submersible Pumps with Different Sizes of Cable