የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix 800 kva generator ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጀነሬተር ባትሪ 12 Volt ባለ 150 Ampere
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ አገልግሎት/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም፡-
GENERATOR SERVICE (ሙሉ እቃውን ጨምሮ)3
procurement of generator spare part
Purchase Requisition of Battery and Coolant for Generator
Purchase of Chin power Generator (Guangdong) 275 KVA maintenance and General Service
በአማራ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን አስተዳደር የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለአዲሱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዝርጋታ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለዋና መስመር ዝርጋታ የሚውሉ መገጣጠሚያዎች፣ ሎት 2 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች፣ ሎት 3 የፕላስቲክ ቧንቧ መበየጃ ማሽን / welding machine / እና ጀነሬተር ግዥ፣ ሎት 4 የክሎሪን ዱቄት እና ባዮሎጂካልቴስት ሪኤጀንት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
Lot 12 የጄኔሬተር ቤት ግንባታ/ስራ ግዥ
Lot 10 የባለ 220 KV ጄኔሬተር ማስቀመጫ ቤት ግንባታ/ስራ ግዥ
ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለምህንድስና እና ጥገና ስራ ክፍል አገልግሎት የሚውል የጄኔሬተር ባትሪ ግዥ
የጀነሬተር ባትሪ/12v70AH/510A/(EN)/680A(MAX)
Procurement of Silent Diesel Generator
ለጄኔሬተር ጥገና የሚያገለግሉ ግብአት ግዥ
Procurement Of Generator spar part
የሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ በሥሩ ለሚገኙ ጤና አጠባበቅ ተቋማት አገልግሎት የሚውል IoKVA (AC) ትናንሽ ጄኔሬተሮች አልትራሳውንድ እና ላውንደሪ ማሽን ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Spare part of Generator Stamford Model -UC1224F1 Pro-3
Spare part of Generator Stamford Model -UC1224F1 PRO-2
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት ሎት 1 የመኪና ጎማ ሎት 2- የአልጋ ፍራሽ ሎት 3- የጽህፈት መሳሪያ ሎት 4- ፈርኒቸር ሎት 5- ጀኔሬተር ሎት 6- የማጣቀሻ መጽሐፍት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ሃ/መ/ግ/ጨ/01/2017 ዓ/ም የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ እቃ ማንኛውም ዜጋ የታደሰ መታወቂያ እና አድራሻ ያለው ሁሉ ድርጅቶችም ሆነ በግል አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።