የጀነሬተር ባትሪ ድንጋይ ግዥ.. LOT --085-2017
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ፕሎፕ ጠጠር ፣ ፕላስቲክ የድንኳን ሸራ ፣ ማስቲካ እና የመኪና ጎማ በግልፅ እንዲሁም ጫማ ፣ ኮስሞቲክስ ፣ POWER CABLE እና Darmaroller 5mm በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዬ መጠን ያላቸው ያገለገሉ እና የውስጥ አካላቸው ያልተጓደለ 190 ትራንስፎርመሮች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሳር ማጨጃ በነዳጅ የሚሰራ
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ከሐምሌ 01/2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት በ2018 በጀት ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ለ6 ወር (ስድስት ወር) በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ሀምሌ 01/2017 እስከ ኅዳር 30/2018 ድረስ ለ5 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅቶች እንዲሁም ጥሬ እህል፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች የበቆሎ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት በስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
Lot 99 Procurement of Generator 1500KVA (DEMD)
የምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከሐምሌ 01/2017 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ፡ የማጣፈጫ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሎት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም እና መከራየት ይፈልጋል።
Women Empowerment-Action (WE-Action) is looking to purchase Vehicle Pickup Double Cabin (New) left hand drive, Drive:4 WD diesel engine from certified and interested bidders.
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of 10 units of 7.5Kw to 8.5Kw Generators.
The Ethiopian Electric Power Now Invites Eligible Bidders for the Procurement of: Power Cable, Disconnector, and Circuit Breaker for Koka and Awash II & III Hydroelectric Power Plants.
Smart Medium Laptop for Dingamo Pico Hydro Power (ለ 3ኛ ጊዜ)
Purchase Requisition new Tyre 205/60/R16 95 H የአውቶሞቢል ተሸከርካሪ ጎማ ዋጋ ስታስገቡ የምታቀርቡትን የጎማ ዓይነት ጥቀሱ
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች፣ ያገለገለ ዶዘር፣ ያገለገለ ሎቤድ ተሳቢ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ በተለያዩ ሁኔታ የተቃጠሉ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታብረቶች ፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ጄኔሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎች፣ የጽድ ዛፎች እና የግራር ዛፎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement for oxygen cylinder maintenance