Purchase oxygen cylinder valve
Procurement of Generator (2018)
Purchase of generator
የዘይት እና ቅባት ግዥ - MOR KOM
የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ከሶላር ዩስክ ሶሉሽንስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤ ከአፍራ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ከጋንፋር ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ከሎኒ አግሮ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤ ከዲኤስኬ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤ ከጄቢ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ከአቶ ተከኤ ዘርአይ የተያዙ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሱዚኪ አውቶ ሞቢል መኪና የሚሆን የተለያዩ እቃዎች ግዥ
በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዪ ያገለገሉ እቃዎችን፤ብረታብረቶችን፤ሞተር ሳይክሎችን፤ ጀኔሬተሮችን፤ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣የዕዳት እቃ፣የደንብ ልብስ ግዥ፣የተለያዩ ህትመቶች፣የመብራት ዕቃ፣ዉሃ እቃዎች፣የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ፈርኒቸሮች ፣ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የመኪና ጎማ፣ መለዋወጪያ ፣ዘይት እና የወንበር ልብስ እንዲሁም የአከስጅን ሙሌት ከነማጓጓዣ እና ጫኝና አውራጅን ጨምሮ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተሽከርካሪ ልብስ ፣ጌጣጌጥ እና ቅባት ለታርጋ ቁጥር 4-14855 ኢ.ት model KUN 25L Chassis No MORF22GIA0557551(1)
Procurement for Lubricant and Petroleum Kombolcha Branch
የVACKSON 12K ጀነሬተር ቤት(መጠለያ) ግዥ
Purchasing of VACKSON 12K Generator Accessory-2018E.C
አዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የመኪኖች ነዳጅና ቅባቶች ግዥ
The Sidama National Regional State Irrigation Development Agency now invites sealed bids from qualified, eligible bidders for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a solar-power-driven submersible Pump
Manual Changeover Switch (Power & Generator) – 630A Maintenance Work
Lubricant Lot 3 RFQ/2018
PROCURMENT OF ROTOTHERM OVEN (Diesel Heating System )
Procurent of bolo tecnical service/የመኪና ቴክኒክ ምርመራ ሀርድ ቶፕ፣ፕራዶ ቪ8፤ አውቶሞቢል፤ቶዮታ ፒክአፕ ቮልቮ ገልባጫ መኪና ፤ሞተር ሳይክል/
Lot 266 - Purchase Requisition for Engine Oil, Grease & Brake Flude.(3rd round)
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 14 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነር፣ ላፕቶፕ፣ ኤፒሲ የፒኤስ ፓወር ሞጁል፣ ጄኔሬተሮች፣ የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ መፈተሻ ማሽን፣ የሂሳብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ፣ የአየር ማቀዝቀዣ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ ቦይለር፣ ቴሌቪዥን፣ ቴፕ ሪከርደር፣ የካውንተር ጠረጴዛዎች፣ ኤቲኤም ሸልተር፣ ኤቲኤም ሴንተር፣ መጋረጃ፣ አሉሚኒየም ፓርቲሽን፣ የአሉሚኒየም ጥበቃ ቤትና በሮች፣ የእንጨት በሮች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ፍራሽ ቆርቆሮዎች፣ የተለያዩ ባትሪዎች ዩፒኤስ፣ ጋዝ ሲሊንደር፣ መስታወት፣ ስታብላይዘር፣ የአምፖል ማቀፊያ እና የስልክ ቀፎ) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡