የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለኬኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ለእንዳልካቸው ንጋቱ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ፕሮጀክቶች እና የመያዣ ንብረቶቹን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወቸ አክሲዮን ማህበር በአሉት ሁለት ህንፃዎች በጨረታ አወዳድሮ የኮሪዶር መብራት አምፖል ዙሪያውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ሎት 1 የውጭ የተለያዩ ተገጣጣሚ ጠረጴዛ ወንበር እና ሼልፍ ሎት 2 የመንገድ መብራት ፓውዛ እስከ አክሰሰሪው በየዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Oromia Construction Corporation (OCC) has invite eligible bidders for the Supply of "Light Tower Generator" for Finna Oromia Ya'a Bure Project interested bidders are invited to participate for the supply of the item/items mentioned above on the basis of t
Oromia Construction Corporation (OCC) invites interested bidders for the supply of the following items.
የተለያዩ የጀነሬተር እቃዎች ግዥ (kiot) 2018
የጀነሬተር ዘይትና ሌሎች እቃዎች ግዥ (kiot) 2018
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሱዚኪ አውቶ ሞቢል የሚሆን የመኪና ቴፕ ግዥ
procurement of Generator Radiator
የሮዛ ባስ oil filter and fuel filter ግዥ
Lubricant Lot 5 RFQ/2018
የጀነሬተር ሙሉ ሰርቪስ አገልግሎት ግዢ
National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following items.
የምር/ቴክ/ሽግ/ም/ፕ/ጽ/ቤት ከአፋ/ብ/ክ/መ/ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ጋርσげ Empowering Afar Unlocking Renewable Energy Potential Through Solar Solutions በሚል ርእስ የሜጋ ፕሮጀክት ማሽን ግዥ
procurement of solar power system
Lot 2/13 Procurement of Oil and Lubricant (DEMD)
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለባቡር እና ለባቡር መሰረተ-ልማት ጥገና የሚውሉ የመለዋወጫ መሣሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ዘይት እና ግሪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
purchasing of fuel filter
purchasing of fuel filter and other related