በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ሎት 1 የውጭ የተለያዩ ተገጣጣሚ ጠረጴዛ ወንበር እና ሼልፍ ሎት 2 የመንገድ መብራት ፓውዛ እስከ አክሰሰሪው በየዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኀጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ሎት 1 የውጭ የተለያዩ ተገጣጣሚ ጠረጴዛ ወንበር እና ሼልፍ ሎት 2 የመንገድ መብራት ፓውዛ እስከ አክሰሰሪው በየዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ፡-
1. በየዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው፤
3. የተሞላው ዋጋ 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን የዋናውን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ሙሉ አድራሻቸውን የሚገልፅ ከብ ማህተም፣ ፊርማ እና ቀን ማድረግ አለባቸው።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1% አንድ ፐርሰንት በCPO በሁኔታ ላይ የተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ
7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሠዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
8. የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ከፍለው ከግ/ፋ/ን/አስ/የስ/ሂደት ከቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ፡፡
9. በጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ በማቅረብ ውል መፈፀም አለበት። በተገለፀ የጊዜ ገደብ ውስጥ ውል ያልፈጸመ እንደሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ መ/ቤቱ ውርስ ያደርጋል።
10. አሸናፊው ተጫራች ጠረጴዛ ወንበር እና ሼልፍ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በማቅረብ ገጣጥሞ ማስረከብ የሚችል፤
11. አሸናፊው ተጫራች የመንገድ ፓውዛውን እስከ አክሰሰሪው የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በማቅረብ ማስረከብ የሚችል፤
12. ተጫራቾች በዋጋ መሙያው ቅፅ ላይ ዋጋው ሲሞላ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም። ስርዝ ድልዝ ካለው ፓራፍ መደረግ አለበት።
13. ተጫራች የሞሉትን የጨረታ ሰነድ ኢርጅናል በአንድ ፖስታ ኮፒ በእንድ ፖስታ CPO በአንድ ፖስታ በማሸግ እና 3ቱን ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸግ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ200 እስከ 11:30 ማስገባት ይኖረባቸዋል፤
14. የመንግስት ግዥ መመሪያ እና ኣዋጅ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
15. መብቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582460070 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኀጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን
